እህታችን ገነት አያሌው ወደ አምላኳ የምትሄድበት የስንብት ቅድመ ዝግጅት
1963-2016
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። ፊልጵስዩስ 1፣21
እህታችን ገነት በህመም በነበረችበት ወቅት በስልክም ሆነ በአካል ሳትለዩን በተለያየ ሁኔታ አብራችሁን ስለነበራችሁ ምስጋናችን ከልብ የመነጨ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በመቀጠልም የሚኖረንን የመታሰብያ ውጥን አብራችሁን እንደምትቆዩ ተስፋ በማድረግ ዝርዝሩ፣
1. ስንብት አርብ 5pm-7pm
ቦታው፦ 2627 Nolensville Pike, Nashville, Tn 37211
2. የጸሎት፣ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ 11am-1:30pm
ቦታው፦ በኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ናሽቪል
2846 Lebanon Pike Nashville, TN 37214 NEEC
3. የቀብር ሰነ-ስርአት
ቦታው፦ 411 Maple St. Smyrna, TN 37167
ከቀብር በኋላ የምሳ ጊዜ ስለሚኖረን ቦታው በእለቱ ይገለጻል
Events
ServiceSaturday, October 15, 2016
11:00AM - 1:30PM
Nashville Ethiopian Evangelical Church (NEEC)
2846 Lebanon Pike
Nashville, TN 37214
Final Resting PlaceMapleview Cemetery
315 South Lowery Street
Smyrna, TN 37167
To send flowers
to the family or plant a tree
in memory of Genet Ayalew, please visit our floral store.